የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብን በተያዘው ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

WELCOMEneutral2026-08-27 06:24:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 20 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብን በተያዘው ጊዜ ገደብ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ መብራቱ ተሾመ (ኢር) እንዳሉት አሁን ላይ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድቡ አጠቃላይ አፈጻጸም ከ77 በመቶ በላይ ደርሷል ግድቡ 201 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን የኃይል ማመንጫ ቤቱ የቁፋሮ ሥራ 8230 The post የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብን በተያዘው ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]