አዲሱ የዲጂታል ዘመን ሥልጣኔ በኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ነሐሴ 20 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀደም ባሉት ዓመታት አንድ የመንግሥት አገልግሎት ለማግኘት መታወቂያ ለማደስ ወይም የንግድ ፈቃድ ለማውጣት ይደርስ የነበረው እንግልት የብዙዎቻችን የዕለት ተዕለት ትዝታ ነበር ረጅም ሰልፍ ዛሬ ኃላፊው የሉም የሚል ምላሽ እና የፋይል ተፈልጎ አለመገኘት የህብረተሰቡ የዘወትር ምሬት ነበሩ ዛሬ ግን ያ ታሪክ በከፍተኛ ፍጥነት እየተቀየረ ይገኛል በመደመር ፍልስፍና የታነጸው 8230 The post አዲሱ የዲጂታል ዘመን ሥልጣኔ በኢትዮጵያ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗