ለመዲናችን ነዋሪዎች ተጠቃሚነት በቅንነትና በታማኝነት እየሰራን እንገኛለን ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ነሐሴ 20 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለመዲናችን ነዋሪዎች ተጠቃሚነት በቅንነትና በታማኝነት እየሰራን እንገኛለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ አራት ዘመናዊ የተሽከርካሪ ማቆሚያዎች ተርሚናሎችና ገበያ ማዕከላት (በጎተራ ቦሌ የካ እና ቀበና) መርቀው በዛሬው ዕለት አገልግሎት አስጀምረዋል ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እነዚህ መሰረተ ልማቶች የትራፊክ 8230 The post ለመዲናችን ነዋሪዎች ተጠቃሚነት በቅንነትና በታማኝነት እየሰራን እንገኛለን 8211 ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗