ታሪካዊ መረጃ ሳይጠቀም አደጋዎችን የሚተነብየው ቴክኖሎጂ!
ታሪካዊ መረጃ ሳይጠቀም አደጋዎችን የሚተነብየው ቴክኖሎጂ! ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተመራማሪዎች ታሪካዊ መረጃዎችን እንደ ዋቢ ሳይጠቀሙ ከዚህ ቀደም ታይተው የማይታወቁ የአየር ኹኔታዎችን አስቀድሞ መተንበይ የሚያስችል አዲስ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ አስተዋውቀዋል፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ከነባር የአየር ኹኔታ ሞዴሎች በተለየ መልኩ ቀደም ሲል ከተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች መረጃ ላይ ጥገኛ ሳይኾን በስታቲስቲክስ ስሌት ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎችን…
Read the full story at amharamassmedia ↗