የሰላም ችግኝን ማን ይትከል?

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-27 07:24:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሰላም ችግኝን ማን ይትከል? ችግኝ ለመትከል ሆ ብለን ወጣን፤ ለሰላምስ? ኢትዮጵያውያን ከተባበሩ ምንም የሚገዳቸው ነገር እንደሌለ ማሳያዎች ብዙ ናቸው። ለዚህም ባለፉት ዓመታት የጸጥታ ችግር እንኳ ሳይበግራቸው ያሳኳቸው ትልልቅ ሀገራዊ ስኬቶች ሕያው ምስክሮች ይኾናሉ። ብዙ ጠላት ባለበት እና የውስጥ የጸጥታ ችግር በሞላበት አይነኬ የነበረውን ሕዳሴ ግድብ ሆ ብለው ገድበዋል። ቅኝ ገዢዎችን ድል በመምታት ዓድዋን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]