በሀገር አቀፍ ፈተና በሴቶች አንደኛ የኾነችው ተማሪ ሕዳሴ ዘመኑ ሽልማት ተበረከተላት።
በሀገር አቀፍ ፈተና በሴቶች አንደኛ የኾነችው ተማሪ ሕዳሴ ዘመኑ ሽልማት ተበረከተላት። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ በሚገኘው አገው ምድር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በሀገር አቀፍ የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና 583 ያስመዘገበችው ተማሪ ሕዳሴ ዘመኑ ዕውቅና እና ሽልማት ተበርክቶላታል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ከእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚህ የዕውቅና መርሐ ግብር የላፕቶፕ እና ዘመናዊ ስልክ ሽልማት ተበርክቶላታል።…
Read the full story at amharamassmedia ↗