12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፍች❗

ADDIS_NEWSneutral2026-08-27 09:10:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፍች❗ ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ #ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች። ነፍስ ይማር❗ @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]