ኢንስትራክተር መብራቱ ሀብቱ ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ።
ኢንስትራክተር መብራቱ ሀብቱ ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ። በአሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደ ጊዮርጊስ የሚመሩት አፄዎቹ አዲስ ምክትል አሰልጣኝ ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ኢንስትራክተር መብራቱ ሀብቱን በሁለት አመት ውል አስፈርመዋል። ኢንስትራክተር መብራቱ ሀብቱ በባህርዳር ከተማ ምክትል አሰልጣኝ እና የቪድዮ ትንተና ባለሙያ እንዲሁም ቴክኒካል ዳይሬክተርነት አገልግለዋል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በቪዲዮ ተንታኝነት ከመስራታቸው ባለፈ የተለያዩ ልምዶችንም ከሀገር ውጭ ጭምር አካብተዋል። ኢንስትራክተር መብራቱ ሀብቱ ታዲያ አሁን በሁለት አመት ውል…
Read the full story at amharamassmedia ↗