የኃይሌ ማናስ አካዳሚ ካስፈተናቸው ተማሪዎች መካከል 38ቱ የውጭ የትምህርት እድል አገኙ።
የኃይሌ ማናስ አካዳሚ ካስፈተናቸው ተማሪዎች መካከል 38ቱ የውጭ የትምህርት እድል አገኙ። ደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘው ኃይሌ ማናስ አካዳሚ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ያስፈተናቸውን ተማሪዎች መቶ በመቶ ማሳለፉን አስታውቋል። ከተፈታኞቹ መካከል 88 በመቶ የሚኾኑት የውጭ ሀገራት የትምህርት ዕድል ማግኘታቸውን አስታውቋል። በ2013 የትምህርት ዘመን መማር ማስተማር የጀመረው አካዳሚው ዘንድሮ ለ3ኛ ጊዜ ያስፈተናቸውን 43 ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ማሳለፉን የኃይሌ ማናስ አካዳሚ…
Read the full story at amharamassmedia ↗