“በባዕዳን ተልዕኮ ያልተሰናከለው የኢትዮጵያ ስኬት”

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-27 09:36:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

“በባዕዳን ተልዕኮ ያልተሰናከለው የኢትዮጵያ ስኬት” ኢትዮጵያ የተረጋጋ ሰላም አግኝታ ብሔራዊ ጥቅሟን እንዳታስከብር እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገቷን እንዳታፋጥን የባዕዳን ተልዕኮ ተሸካሚዎች ጫና ለማድረግ እየሠሩ ነው። ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ጂኦ-ፖለቲካዊ መጠናከር፣ የቀይ ባሕር ተፅዕኖዋ ማደግ እና የታላቁ ሕዳሴ ግድብን የመሰሉ ታላላቅ የልማት ፕሮጀክቶችን ማሳካቷ ይከነክናቸዋል። የኢትዮጵያን ዕድገት የማይፈልጉ የውጭ ጥቅመኛ ኀይሎች እና ታሪካዊ ጠላቶች ትክክለኛነቱ ባልተረጋገጠ የሚዲያ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]