የዓባይ ባንክ እጆች – 5ሺህ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-27 10:03:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዓባይ ባንክ እጆች – 5ሺህ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ ዓባይ ባንክ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን ለመወጣት እና የትምህርት ዘርፉን ለማገዝ በኢኮኖሚ ጫና ምክንያት የትምህርት ቁሳቁስ ማሟላት ለተቸገሩ ተማሪዎች የሚኾን 50 ሺህ ባለ 50 ገጽ ደብተሮችን ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስረክቧል። በባሕር ዳር ከተማ በተካሄደው የርክክብ ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባንኩ የስትራቴጂ ዋና መኮንን ወንዲፍራው ታደሰ ባንኩ ከተቋቋመበት 15 ዓመት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]