ምስራቅ ጉራጌ ምን ተከሰተ❓
ምስራቅ ጉራጌ ምን ተከሰተ❓ በምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ አጎራባች አካባቢዎች ድንበር ጥሰው የገቡ ታጣቂዎች በፈጸሙት የወረራ ጥቃት በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸው ተገለጸ። መነሻቸውን በኦሮሚያ ክልል አጎራባች ወረዳዎች ያደረጉና በስፋት «ሸኔ» በመባል የሚጠሩ ከባድ የቡድን መሣሪያ የታጠቁ ታጣቂዎች፣ ከነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት ጀምሮ በሶዶ ወረዳ ድንበር ጥሰው በመግባት ጥቃት መክፈታቸው ተስምቷል። በወረዳው በሚገኙት ሱተን፣ ጢያ እና ኧሽከዲየ በተባሉ ከተሞች እንዲሁም በዙሪያው ባሉ የገጠር ቀበሌዎች በተከፈተው በዚህ ጥቃት፡ * የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ሱቆች በእሳት ተቃጥለዋል፤ * ከፍተኛ የንብረት ዘረፋና ውድመት ተፈጽሟል። በጥቃቱ ሳቢያ እናቶች፣ ሕፃናትና አረጋውያን ለከፍተኛ የሕይወት አደጋ የተጋለጡ ሲሆን፣ ሱተን ከተማን በተደረገው ውጊያ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗