በሳዑዲ ነሐሴ ላይ ብቻ ቢያንስ 60 ኢትዮጵያውያን ከዕፅ ጋር በተያያዙ ጥፋቶች መያዛቸውን ዘገባዎች አመለከቱ!
በሳዑዲ ነሐሴ ላይ ብቻ ቢያንስ 60 ኢትዮጵያውያን ከዕፅ ጋር በተያያዙ ጥፋቶች መያዛቸውን ዘገባዎች አመለከቱ! ከዕፅ ጋር በተያያዙ ጥፋቶች የሚፈረደቸባው ሰዎችን በሞት እየቀጣች ባለችው ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ፣ በነሐሴ ወር ብቻ ጫትን ጨምሮ የተለያዩ ዕፆችን በማጓጓዝ የተጠረጠሩ ቢያንስ 60 ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዘገባዎች አመለከቱ።ትናንት ረቡዕ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም. ተጨማሪ 15 ኢትዮጵያውያን ከ290 ኪሎ ግራም ጫት ጋር መያዛቸው ተዘግቧል። የሳዑዲ የድንበር ጥበቃ ጠቅላይ ዳይሬክቶሬት፣ 12ቱ ኢትዮጵያውን በቁጥጥር ስር የዋሉት ጃዛን እና አስሪ በተባሉት ግዛቶች ውስጥ በተካሄዱ ሦስት ዘመቻዎች እንደሆነ 'ሳውዲ ጋዜት' የተባለው አገሪቱ ጋዜጣ ዘግቧል።ሪያድ ግዛት ውስጥ ደግሞ የተከለከለ መድኃኒት ሲያስታዋውቁ ነበሩ የተባሉ ሌሎች ሦስት ኢትዮጵያውን መያዛቸውን…
Read the full story at addis_news ↗