በአፍሪካ ዞን 5 ሀገራት ወጣቶች ኦሎምፒክ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬም በድል ጎዳና ቀጥለዋል።
በአፍሪካ ዞን 5 ሀገራት ወጣቶች ኦሎምፒክ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬም በድል ጎዳና ቀጥለዋል። ዛሬ 3 ሜዳልያዎች ሲመዘገቡ በሁለት ቀን የኢትዮጵያ ልኡክ ሜዳልያ 11 ደርሷል። ዛሬም በአትሌቲክስ እና ብስክሌት የወርቅ ሜዳልያዎች ተመዝግበዋል። በአትሌቲክስ ሴቶች 1500 ሜትር ሩጫ ኤልሳቤት አማረ አሸንፋለች። በብስክሌት ወንዶች ለገሰ ሰለሞን ወርቅ ሜዳልያ ሲያስመዘግብ በውድድሩ 2ኛ ወርቁ ሆኗል። በሴቶች የብስክሌት ውድድር ደግሞ ማህደር ደስታ ነሀስ አስገኝታለች። ትናንት ብር ሜዳልያ ማስመዝገቧ ይታወሳል። ኢትዮጵያ እስካሁን ሰአት 6 ወርቅ…
Read the full story at amharamassmedia ↗