ቻይንኛ ቋንቋን ከመስከረም ጀምሮ በ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለመስጠት ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ እንደሚገኝ ተገለጸ
ቻይንኛ ቋንቋን ከመስከረም ጀምሮ በ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለመስጠት ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ እንደሚገኝ ተገለጸ ከቻይና መንግስት ጋር ባለው ግንኙነት መሰረት መስከረም ላይ በሚጀምረው የ2019 ትምህርት ዘመን በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የቻይንኛ ቋንቋ እንዲሰጥ ለማድረግ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ እንደሚገኝ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በእነዚህ ትምህርትቤቶች ውስጥ ቻይንኛን የሚያስተምሩ መምህራንን ለማስመጣትም ርብርብ እያደረገ እንደሚገኝ ገልጿል። በትምህርት ሚኒስቴር አጠቃላይ የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ፕሮግራሞችና ጥራት ማሻሻል መሪ አስራአስፈፃሚ ዶ/ር ዮሀንስ ወጋሶ የአዳሪ ትምህርትቤት ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያላቸውና በመለያ ፈተና አልፈው የሚገቡ መሆናቸውን አንስተዋል። እነዚህ ተማሪዎች በአለምአቀፍ ደረጃ ውጤታማና ስኬታማ እንዲሆኑ ለማድረግም የተለያዩ…
Read the full story at addis_news ↗