የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኞች የደመወዝ ክፍያ እና የመንግስት አካውንቶች ወደ ስኬት ባንክ መዛወሩ ተሰማ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኞች የደመወዝ ክፍያ እና የመንግስት አካውንቶች ወደ ስኬት ባንክ መዛወሩ ተሰማ። ለተለያዩ የመንግሥት ተቋማት፣ ቢሮዎች እና ትምህርት ቤቶች በተላለፈው ጥብቅ ትእዛዝ ሠራተኞች በንግድ ባንክ የነበራቸውን አካውንት ዘግተው በደብዳቤ እንዲያሳውቁና በስኬት ባንክ አዲስ አካውንት በአስቸኳይ እንዲከፍቱ ተነግሯቸዋል። Via :- መሰረት ሚዲያ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗