እውነት የማትሞትበት የዋርካው ጥላ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-27 14:02:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

እውነት የማትሞትበት የዋርካው ጥላ። የሰማዩ ገጽ በጠቆረ ደመና ሲሸፈን መሬቱ የዝናብ ጠብታ እንደሚናፍቅ ሁሉ የሰው ልጅም በኑሮ ውጣ ውረድ የሚሻከረውን የሰዎች ግንኙነት የሚያድስ እና የሰላም ድልድይን የሚገነባ ታላቅ የጥበብ ድር አለ። ይኽውም ከጥንት አባቶቻችን የወረስነው እና የኢትዮጵያዊነት ማህተም የኾነው ሽምግልና ነው። በግዙፍ የዋርካ (ትልቅ) ዛፍ ጥላ ስር፣ የዘመንን ውጣ ውረድ በተሻገሩ እና ጸጉራቸው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]