ሁሉንም ተማሪዎች ያሳለፈው ማዕከል የስኬት ሚስጥር ምንድን ነው?
ሁሉንም ተማሪዎች ያሳለፈው ማዕከል የስኬት ሚስጥር ምንድን ነው? የባሕር ዳር ሳይንስ ኢንኩቤሽን ማዕከል ተማሪዎቹን በየዓመቱ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሙሉ በሙሉ የማሳለፍ እና የላቀ ውጤት የማስመዝገብ ባሕሉን አጠናክሮ ቀጥሏል። ጥብቅ የማጣሪያ ፈተና የማዕከሉ ዳይሬክተር ዓለሙ ተስፋዬ (ዶ.ር) ከአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ለዚህ ተከታታይ ስኬት መሠረት ከኾኑት ዋና ዋና ምክንያቶች መካከል ብቃት ተኮር የተማሪዎች…
Read the full story at amharamassmedia ↗