አሜሪካ በትግራይ ጉዳይ ላይ ስምምነት እንዲደረግ ጠየቀች፤ ህወሓት ከአፍሪካ ህብረት ውይይት በፊት ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠ
አሜሪካ በትግራይ ጉዳይ ላይ ስምምነት እንዲደረግ ጠየቀች፤ ህወሓት ከአፍሪካ ህብረት ውይይት በፊት ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠ በአፍሪካ ህብረት ከፍተኛ ተወካይ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ የመቀሌ ጉብኝት ማብቂያ ላይ አሜሪካ በኢትዮጵያ መንግስት እና በትግራይ አመራሮች መካከል እርቅ እንዲወርድ እና ስምምነት ላይ እንዲደረስ ጥሪ አቀረበች። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ እና የአፍሪካ ህብረት የዩኤስ ሚሲዮን ጉዳይ ፈጻሚ ዎልተር ፓርስ በጋራ ባወጡት መግለጫ፣ የኦባሳንጆ ጥረት እንዳበረታታቸው ገልጸው ውይይቱን እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል። አሜሪካ ቀዳሚ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት እና ተፈናቃዮችን ወደ ቀደመ ቀያቸው በሰላም የመመለሱ ሂደት እንደሆነ አስታውቃለች። በሌላ በኩል ህወሓት በሰጠው ምላሽ በቅርቡ ከመቀሌው ውይይት ከአዲስ አበባ በኩል የመጣ "አዲስ…
Read the full story at addis_news ↗