የዓለም ጤና ድርጅት ኡጋንዳ ከኢቦላ ነፃ መሆኗን አረጋገጠ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-27 17:06:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዓለም ጤና ድርጅት ኡጋንዳ ከኢቦላ ነፃ መሆኗን አረጋገጠ ኡጋንዳ የመጨረሻው የተረጋገጠ ታካሚ ከሆስፒታል በወጣ በ42ኛው ቀን፣ ባለፈው ወር ቫይረሱ በይፋ መጥፋቱን ገልጻ ነበር። የዓለም ጤና ድርጅትም ምንም አይነት የቀረ የቫይረስ ስርጭት ሰንሰለት አለመኖሩን ለማረጋገጥ ሁኔታውን ሲከታተል ቆይቷል። ጎረቤት ኮንጎ ቫይረሱ መከሰቱን ካወጀችበት ከግንቦት 7 ጀምሮ ኡጋንዳ በአጠቃላይ 20 የቫይረሱ ተጠቂዎችን አረጋግጣ ነበር። በምስራቅ ኮንጎ ያለው ሁኔታ በጣም የተለየ ነው፤ ቫይረሱ የጤና ባለሙያዎችን በከፍተኛ ሁኔታ በሚያሰጋ ፍጥነት እየተስፋፋ ይገኛል። በስድስት ግዛቶች ውስጥ ከ2 ሺህ በላይ ሞቶችን ጨምሮ ከ4 ሺህ 5መቶ በላይ የቫይረሱ ተጠቂዎች ተመዝግበዋል። ባለፈው ሳምንት የዓለም ጤና ድርጅት ለጎረቤት ሀገራት፣ በተለይም ከኮንጎ ጋር የየብስ ድንበር ለሚጋሩት፣ ስጋቱ አሁንም ከፍተኛ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]