የትዳር ጥያቄዬን አልተቀበለችኝም በማለት ፍቅረኛውን የገደለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ፡፡
የትዳር ጥያቄዬን አልተቀበለችኝም በማለት ፍቅረኛውን የገደለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ፡፡ በአርሲ ዞን ዴራ ወረዳ የተወለደው ናፍቆት ሙሉጌታ የ29 ዓመት ሲሆን ቤተልሄም ሃይሉ ከተባለች የ23 ዓመት ወጣት ጋር አብሮ አደግና የፍቅር ግንኙነት እንደነበረው የአዳማ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የኮሙኑኬሽን ፅ/ቤት ሃላፊ ምክትል ኮማንደር ታምራት ጌታሁን ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። ይሁን እና የነበራቸው ግንኙነት በስራ ምክንያት እሩቅ እንደነበረ ተጠቁሟል ። ቤተልሄም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን እንዳጠናቀቀች በቴክኒክ እና ሞያ የሴቶች የውበት ስልጠና ዘርፍ ሰልጥና በአዳማ ከተማ የሴቶች የውበት ሳሎን በመስራት እንደምትተዳደር ተገልጿል ።ናፍቆት ሙሉጌታም በስራ አጋጣሚ ወደ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ጉባ አባይ ግድብ የሄደ ሲሆን በፍቅር ግንኙነታቸው ላይ ናፍቆት ቶሎ ወደ ትዳር እንግባ የሚል ጥያቄ…
Read the full story at addis_news ↗