ሕወሓት "ፍሬ አልባ ንግግር በቃኝ" አለ!
ሕወሓት "ፍሬ አልባ ንግግር በቃኝ" አለ! በዚህ ቪዲዮ የአፍሪካ ኅብረት ከፍተኛ ተወካይ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም ያደረጉትን ያልታሰበ የመቐለ ጉብኝት፣ የአሜሪካና የሌሎች ምዕራባውያን ኤምባሲዎችን ተስፋና ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ያቀረቡትን ስጋት አዘል ማስጠንቀቂያ በስፋት እንዳስሳለን። https://youtu.be/ie7EeiFxsUQ
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗