🏐የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ድልድል 🏐

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-08-28 05:22:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

🏐የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ድልድል 🏐 ⚽️የ2026/27 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ድልድል የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት በሞናኮ ተካሂዷል፡፡ ⚽️አርሰናል፡- ሪያል ማድሪድ፣ ባየርን ሙኒክ፣ ቦሩሲያ ዶርትመንድ፣ ሪያል ቤቲስ፣ ሊል፣ ናፖሊ፣ ሳባህ እና ስላቪያ ፕራህ ሆነዋል፡፡ ⚽️ማንቼስተር ሲቲ፦ በምድብ ጨዋታዎች ከባርሴሎና፣ ፒ ኤስ ጂ፣ ስፖርቲንግ ክለብ፣ ፖርቶ፣ ናፖሊ፣ አር ቢ ሌፕዚግ፣ ኤኢኬ አቴንስ እና ሎንስ። ⚽️ማንቼስተር ዩናይትድ ባየርን ሙኒክ፣አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ሮማ፣ ስፖርቲንግ ክለብ፣ አር ቢ ሌፕዚግ፣ ቪያሪያል፣ ኮሞ፣ ሳባህ ⚽️ፒ ኤስ ጂ፡- ባርሴሎና፣ ጋላታሳራይ፣ ስሎቫን ብራቲስላቫ፣ ማንቼስተር ሲቲ፣ አስቶን ቪላ፣ ቪያሪያል፣ ኮሞ። ⚽️ሪያል ማድሪድ፦ አርሰናል፣ ኢንተር ሚላን፣ ፒኤስቪ፣ ሮማ፣ አር ቢ ሌፕዚግ፣ ሻካታር ዶኔስክ፣ ላስክ እና ኤኢኬ አቴንስ።…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]