በሴካፋ ዞን የሴቶች ቻምፕዮን ሊግ ማጣሪያ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ነገ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ከካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ጋር ይጫዎታል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-28 05:49:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሴካፋ ዞን የሴቶች ቻምፕዮን ሊግ ማጣሪያ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ነገ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ከካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ጋር ይጫዎታል። ንግድ ባንክ ከዚህ በፊት በተደረጉ ከስድስቱ የሴካፋ ዞን የካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድሮች በአምስቱ ግማሽ ፍፃሜ ውስጥ በመግባት ብቸኛው ክለብ ነው። ነገ በምድቡ አንድ ላይ ከነበረው ክዋምቤ ሙስሊም ሌዲስ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል። ሆነው ንግድ ባንክ በምድቡ ጨዋታ 1 ለ 0 መሸነፉ ይታወሳል። በዕለተ ቅዳሜ 8፡00 ሰዓት በሚካሄደው ጨዋታ አሸናፊው የዋንጫ ተፋላሚ መሆኑን ያረጋግጣል። ዳናይት ሲሳይ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]