በምሥራቅ አፍሪካ በውሃ ምርመራና ምርምር የልሕቀት ማዕከል ለመሆን እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ ነሐሴ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምሥራቅ አፍሪካ በውሃ ምርመራና ምርምር የልሕቀት ማዕከል ለመሆን በቁርጠኝነት እየተሠራ ነው አለ የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የውሃ ሀብት ጥራትን በዘላቂነት ማረጋገጥ የሚያስችል ስፔሻላይዝድ ላቦራቶሪ አስመርቋል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶር) በዚህ ወቅት እንዳሉት የውሃ ሃብት ጥራትን ዘመኑ ያፈራቸው ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም 8230 The post በምሥራቅ አፍሪካ በውሃ ምርመራና ምርምር የልሕቀት ማዕከል ለመሆን እየተሠራ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗