የግብፅ ታሪካዊ ሴራ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም

WELCOMEneutral2026-08-28 06:24:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር መተኪያ የሌላት የማንነትና የነጻነት መገለጫ ናት ኢትዮጵያውያን በየዘመናቱ የገጠሟቸውን ሀገራዊና ውጫዊ ፈተናዎች አልፈው ታሪካቸውንና ሉዓላዊነታቸውን አስከብረው ቆይተዋል በታሪክ ሂደት ውስጥ የሀገሪቱን የልማትና የጂኦ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ለማስተጓጎል ከሚሞክሩ ውጫዊ ኃይሎች መካከል የግብፅ አቋም በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ነው በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎች የኢትዮጵያ እና ግብፅ ግንኙነት በዲፕሎማሲ በሃይማኖት እና 8230 The post የግብፅ ታሪካዊ ሴራ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]