በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አዲስ ታሪክ የጻፈው አፍሪካዊው ያያ ቱሬ

WELCOMEneutral2026-08-28 06:24:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኮትዲቯራዊው የቀድሞ ኮከብ ተጫዋች ያያ ቱሬ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ታሪክ የሚያሰለጥነውን ክለቡን ለምድብ ድልድል ያበቃ የመጀመሪያው አፍሪካዊ አሰልጣኝ ሆኗል ቱሬ የስሎቫኪያውን ክለብ ስሎቫን ብራቲስላቫን በማሰልጠን በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ክለቡን ለምድብ ድልድል ያደረሰ የመጀመሪያው አፍሪካዊ አሰልጣኝ መሆን ችሏል ስሎቫን ብራቲስላቫ በትናንትናው ዕለት ከስሎቬኒያው ኤንኬ ሴልዬ ጋር ባደረገው የማጣሪያ 8230 The post በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አዲስ ታሪክ የጻፈው አፍሪካዊው ያያ ቱሬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]