የግብርናው ሞተር የጎዴው ግዙፉ የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ
አዲስ አበባ ነሐሴ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ምድር ግብርና የኢኮኖሚው ጀርባ አጥንት እና የብዙሃኑ ህዝብ የኑሮ መሠረት ቢሆንም የዘርፉ ምርታማነት ግን ለብዙ አሥርት ዓመታት በውጭ ሀገር ግብዓቶች ላይ ጥገኛ ሆኖ ቆይቷል በተለይም ለአፈር ለምነትና ምርታማነት ቁልፍ ሚና ያለውን ማዳበሪያ ከውጭ ሀገር ማስገባት ኢትዮጵያን ለከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለዓለም አቀፍ የገበያ መዋዠቅ እና ለወቅት 8230 The post የግብርናው ሞተር የጎዴው ግዙፉ የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗