የሲዳማ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ
አዲስ አበባ ነሐሴ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም 103 ነጥብ 4 ጋር በትብብር ለመስራት ተስማምቷል የቢሮው ኃላፊ አቶ መንግስቱ ማቲዎስ በስምምነት ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም የሚተላለፉ ፕሮግራሞች የክልሉ ሕዝብ በተቋማት አገልግሎት 8230 The post የሲዳማ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗