ሊቨርፑል ብረድሊ ባርኮላን ከፒኤስጂ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ

WELCOMEneutral2026-08-28 06:24:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ፈረንሳዊውን የግራ ክንፍ ተጫዋች ብራድሊ ባርኮላን ከፒኤስጂ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ ሊቨርፑል የ23 አመቱን ተጫዋች በ100 ሚሊዮን ፓውንድ ወደ አንፊልድ ለማምጣት ከፈረንሳዩ ክለብ ጋር ከስምምነት ደርሷል በፈረንጆቹ 2023 ከሊዮን በ38 ነጥብ 5 ሚሊዮን ፓውንድ ፓሪስ የደረሰው ባርኮላ ከፒኤስጂ ጋር 3 የሊግ አንድ 2 የሻምፒዮንስ ሊግ 8230 The post ሊቨርፑል ብረድሊ ባርኮላን ከፒኤስጂ ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]