ለመድፈኞቹ ተስፋን የፈነጠቀው ክሪስቶስ ዞሊስ
አዲስ አበባ ነሐሴ 20 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግሪካዊው የ24 ዓመት የመስመር ተጫዋች ክሪስቶስ ዞሊስ በአርሰናል የጀመረው አዲስ የእግር ኳስ ምዕራፍ በጥሩ አጀማመር ተውቧል ተጫዋቹ በ202627 የፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታ አርሰናል ኮቨንትሪ ሲቲን 3 ለ 0 ሲያሸንፍ ለቡካዮ ሳካ የግብ እድል በመፍጠር ትኩረት ስቧል ዞሊስ የእግር ኳስ ሕይወቱን በግሪኩ ፓኦክ አካዳሚ አጎልብቶ ወደ ዋናው ቡድን 8230 The post ለመድፈኞቹ ተስፋን የፈነጠቀው ክሪስቶስ ዞሊስ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗