ከተሞችን በማዘመንና ለነዋሪዎች ምቹ በማድረግ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራን ነው አቶ ደስታ ሌዳሞ

WELCOMEneutral2026-08-28 06:24:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሞችን በማዘመንና ለነዋሪዎች ምቹ በማድረግ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራን ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ርዕሰ መስተዳድሩ በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ይርጋዓለም ከተማ እንዲሁም በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኙ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተቋማትንና የከተማ ኮሪደር ልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል በተጨማሪም በደቡባዊ 8230 The post ከተሞችን በማዘመንና ለነዋሪዎች ምቹ በማድረግ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራን ነው 8211 አቶ ደስታ ሌዳሞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]