አስኳላ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-28 08:52:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

አስኳላ! ስለዕውቀት እና አጠቃላይ የትምህርት ሥራዎች ዙሪያ በሚያጠነጥነው አስኳላ ፕሮግራማችን የተማሪ ሕዳሴ ዘመኑን የስኬት ምስጢራት እና ሌሎች ጉዳዮችን አሰናድተናል። ቅዳሜ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም በአሚኮ ቴሌቪዥን ይጠብቁን! #አሚኮ #Education #Ethiopia የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]