በአማራ ክልል ከ35 በላይ ችግር ፈች ዲጂታል መተግበሪያዎች ለምተዋል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-28 09:45:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአማራ ክልል ከ35 በላይ ችግር ፈች ዲጂታል መተግበሪያዎች ለምተዋል። የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ “ኤሌክትሮኒክስ ለዲጂታል 2030 መሠረት” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ከነሐሴ 28 እስከ 30/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የፓናል ውይይት እና አውደ ርዕይ ማዘጋጀቱን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የቢሮው ምክትል ኀላፊ የቻለ ይግዛው የክልሉ መንግሥት የ25 ዓመት አሻጋራ እና ዘላቂ የልማት ዕቅዶች ውስጥ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]