የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ ተስፋ የተጣለበት ውህደት

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-28 09:45:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ ተስፋ የተጣለበት ውህደት በግብርናችን ውስጥ የትናንት ትልቁ ፈተና የአቅም ማነስ ብቻ አልነበረም። ይልቁንም የተበታተነ አቅምን አስተባብሮ ወደ ተሻለ ውጤት አለመቀየር እንጂ። የአማራ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራትን አደረጃጀት በመቀየር እና አቅማቸውን በማስተባበር ጠንካራ እና ተወዳዳሪ ተቋማትን ለመፍጠር በርካታ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል። የዚህ አዲስ ምዕራፍ ሕያው ማሳያ የሚኾኑት ደግሞ በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኘው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]