የመድኃኒት አቅርቦትን ወደ ዲጂታል ሥርዓት በማሸጋገር ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-28 10:38:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመድኃኒት አቅርቦትን ወደ ዲጂታል ሥርዓት በማሸጋገር ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል። በአዲስ አበባ ሲካሄድ የሠነበተው 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ሥብሠባ ተጠናቅቋል። በጉባኤው የተሳተፉ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ አባል ሀገራት ተወካይ እና የጤናው ዘርፍ ባለሙያዎች የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት እንዲሁም የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል። የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና ባለሙያዎች የተቋሙን ሥራዎች እንዲሁም ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ እያደረገች…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]