የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለስድስት ወራት ታግዶ የቆየውን የሮይተርስ ዘጋቢዎች ፈቃድ አደሰ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-28 11:04:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለስድስት ወራት ታግዶ የቆየውን የሮይተርስ ዘጋቢዎች ፈቃድ አደሰ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከዓለም አቀፉ የዜና ተቋም ሮይተርስ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ከተወያየ በኋላ፣ ላለፉት ስድስት ወራት ታግዶ የቆየውን የሦስት ቋሚ የዜና ወኪሎቹን የዘገባ ፈቃድ ማደሱን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ ከሮይተርስ ኤክስክዩቲቭ ኤዲተር ኒክ ታተር እና የአፍሪካ ኤዲተር ሲልቪያ አሎይሲ ጋር ባካሄዱት ውይይት፤ ተቋሙ ባለፉት ሰባት ወራት ካሰራጫቸው ዘገባዎች መካከል የተወሰኑት የኢትዮጵያን ሕግ፣ የመገናኛ ብዙኃን አዋጅን እና ብሔራዊ ጥቅም የሚጻረሩ እንዲሁም የጋዜጠኝነት ሙያዊ ሥነ-ምግባርን ያልተከተሉ እንደነበሩ የሚዲያ ሞኒተሪንግ ውጤቶችን በማስደገፍ ማስረዳታቸውን የባለስልጣኑ መረጃ ያመላክታል፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ አክለውም፣ ሮይተርስ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]