በዓል በመጣ ቁጥር ሕዝብን የሚያማርረው የትራንስፖርት ችግር!
በዓል በመጣ ቁጥር ሕዝብን የሚያማርረው የትራንስፖርት ችግር! ከታሪፍ በላይ የሚደረግ ክፍያ እያማረራቸው መኾኑን ነዋሪዎች ሲገልጹ፤ የክልሉ መንገድ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቢሮ ደግሞ የችግሩን መኖር አምኖ ለእርምት እየሠራ ነው። በተደጋጋሚ ከጎንደር ወደ ገንዳ ውኃ ጉዟቸውን የሚያደርጉ ነዋሪዎች ከታሪፍ በላይ የሚደረግ ክፍያ እና በትርፍ የመጫን ተግባር ከፍተኛ ጫና እያደረሰባቸው መኾኑን ለአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ተናግረዋል። ከ150 ኪሎ ሜትር በታች…
Read the full story at amharamassmedia ↗