ህወሃት ጦርነቱን የሚመራና ውሳኔ የሚሰጥ አስራ አንድ አባላት ያሉት ሴንትራል ኮማንድ ማቋቋሙ ተነገረ።

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-28 11:30:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህወሃት ጦርነቱን የሚመራና ውሳኔ የሚሰጥ አስራ አንድ አባላት ያሉት ሴንትራል ኮማንድ ማቋቋሙ ተነገረ። ይህ ሴንትራል ኮማንድ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ ከሲቪል አስተዳደር አምስት ከወታደራዊ አመራሮች ደግሞ ስድስት አባላት እንዳሉት የተነገረ ሲሆን የሚመጣውን ጦርነት አመራር ሰጪ ነው ተብሏል። በተያያዘ የአማራ ሀይሎችም ለቀጣዩ ጦርነት የአደረጃጀት ለውጥ ማድረጋቸው የተዘገበ ሲሆን ይሄም በሌላ የጦርነት ግንባር ቢሆንም ከጥምር ጦሩ ጋር እንደአንድ ሰራዊት ሆነው በጋራ እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት አደረጃጀት ነው ተብሏል። ከህወሓት 1) ዶ/ር ደብረፅየን ገ/ሚካኤል 2) ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/ሄር (ሞንጀሪኖ) 3) አቶ አማኑኤል አሰፋ 4) ዶ/ር አብርሃም ተኸስተ 5) አቶ ጌታቸው አሰፋ ሲሆኑ ከወታደራዊ አዛዦች ደግሞ 1) ሌፍተናል ጀነራል ፍስሃ ኪዳኑ(ፍስሃ ማንጁስ) 2) ብርጋዴር ጀነራል…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]