ኢራን ሆርሙዝን እንደ ‘ጂኦግራፊያዊ የኑክሌር ቦምብ’ እየተጠቀመችበት ነው ተባለ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-28 12:23:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢራን ሆርሙዝን እንደ ‘ጂኦግራፊያዊ የኑክሌር ቦምብ’ እየተጠቀመችበት ነው ተባለ ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን እንደ መደራደሪያ “ካርድ” መጠቀም መጀመሯ፣ ቀደም ሲል ከአሜሪካ ጋር በነበሩ ውጥረቶች ወቅት ያልነበረ ሲሆን፣ አሁን ግን ከሁለቱ ወገኖች አልፎ “ዓለም አቀፋዊ ችግር” መሆኑን የአል ጃዚራ ዘጋቢ አሊ ሀሼም ተናግረዋል። "ጦርነቱ ሲጀመር መነጋገሪያ የነበረው የኑክሌር ጉዳይ እና የሚሳኤል ፕሮግራም የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ግን ሁሉም ሰው ትኩረት እያደረገበት ያለው ዋናው ነጥብ ወሽመጡን ስለመክፈት ሆኗል" ብለዋል። ከጦርነቱ በፊት የነበረው ሁኔታ ከጦርነቱ በኋላ ፈጽሞ ተመሳሳይ እንደማይሆን የተናገሩት ሀሼም፣ ይህ “ግጭት ወደ ሌላ ደረጃ መሸጋገሩን” አክለው ገልጸዋል። "የሆርሙዝ ወሽመጥን በተመለከተ ኢራን አንድ ትልቅ የድርድር ነጥብ ማግኘቷ ግልፅ ነው፤ እንዲያውም አንዳንድ ተንታኞች…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]