587 ያመጣው የኮከቡ ተማሪ ሙባረክ የስኬት መንገድ
587 ያመጣው የኮከቡ ተማሪ ሙባረክ የስኬት መንገድ ተማሪ ሙባረክ መሐመድ የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር ዓቀፍ ፈተና ከ600 ጥያቄ 587 በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት መካከል መኾን ችሏል ። የተማሪው የቀደመ ታሪክ ! ተማሪ ሙባረክ እንደተናገረው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት…
Read the full story at amharamassmedia ↗