የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን አስቀድሞ ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ማዛወር፣ ተቀብሎ ማስተማር በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር

ADDIS_NEWSneutral2026-08-28 12:49:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን አስቀድሞ ከተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ማዛወር፣ ተቀብሎ ማስተማር በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን 06/11/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ሰርኩላር፤ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በሚኒስቴር መ/ቤቱ በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለዩኒቨርሲቲዎች የሚመደብ መሆኑን አስታውሷል፡፡ ይሁን እንጂ በሚኒስቴር መ/ቤቱ የተመደቡ ተማሪዎች በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየተማሩ ያሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በተደረገ ጥናት፣ ከሚኒስቴር መ/ቤቱ ዕውቅና ውጪ ዩኒቨርሲቲዎች ባልተሰጣቸው ስልጣንና አግባብነት በሌለው ሁኔታ ተማሪዎችን ከተመደቡበት ውጭ የመቀያየር ሥራ እነደሚሠሩ አረጋግጧል፡፡ ይህም ህብረ-ብሄራዊነትን የሚጉዳና…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]