የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ 39.5 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን ገለጸ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-28 12:50:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ 39.5 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን ገለጸ ተቋሙ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 96.5 ቢሊዮን ብር ማትረፉን የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የዘንድሮው ትርፍ ካለፉት ዓመታት አንጻር የ23 በመቶ ልዩነት እንዳለውም ተገልጿል። ተቋሙ አሁን ላይ በጥቅሉ እስከ 9,730 ሜጋ ዋት ያህል የማመንጨት አቅም እንዳለው የተገለጸ ሲሆን፣ አጠቃላይ የተቋሙ አፈጻጸም 92 በመቶ መድረሱንም ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገልጸዋል። አሁን ላይ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 585 ቢሊዮን ብር ሀብት እንዳለውና መንግሥት አለኝ ከሚላቸው ተቋማት ግንባር ቀደሙ እንደሆነም ተናግረዋል። በያዝነው ዓመት ያልተሳኩትን ጨምሮ አዳዲስ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን በቀጣይ 2019 ዓ.ም እንደሚያከናውንም አገልግሎቱ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]