” ውጤቴን ስሰማ በደስታ አልቅሻለሁ” የከፍተኛ ውጤት ባለቤቱ ተመሥገን ሉሌ
” ውጤቴን ስሰማ በደስታ አልቅሻለሁ” የከፍተኛ ውጤት ባለቤቱ ተመሥገን ሉሌ ተማሪ ተመሥገን ሉሌ በደብረ ታቦር ከተማ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል አንዱ ነው። ይህ ባለብሩህ አዕምሮ ተማሪ በፈተናው 579 ነጥብ 99 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል። በውጤቱ መሠረት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ተርታ ሲመደብ፥ በዞኑ ደግሞ አንደኛ ደረጃን መያዝ እንደቻለ ተናግሯል። የተራራ…
Read the full story at amharamassmedia ↗