በራያ ጨርጨር የተከሰተው ድርቅ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-28 17:14:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

በራያ ጨርጨር የተከሰተው ድርቅ‼️ በራያ ጨርጨር የተከሰተው ድርቅ አስከፊ ሆኗል። ከላይ የሚታየው ምስል ዛሬ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም የተወሰደ ሲሆን የተዘራው ሰብል ሙሉ ለሙሉ እየደረቀ ነው። ከብቶች በመኖ እጥረት እየሞቱ ይገኛሉ። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]