🇪🇸

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-04 01:33:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇪🇸 በስፔን ሀገር " ኡርዳ " በተባለ አካባቢ ላክ ከቀናት በፊት በመንግሥት ባቡር አስተዳዳሪ ሬንፌ የሚመራ ፈጣን ባቡር ቆሞ ከነበረ የኢሪዮ ባቡር ተጋጭቶ በደረሰ አደጋ የ69 ሰዎች ህይወት በማለፉ፣ ኦስካር ፑዌንቴ የተባሉት የአገሪቱ የትራንስፖርት ሚኒስትር ከስልጣን ለቀቁ። አደጋው ከሰው ስህተት እና ከኮምፒውተር ደህንነት ሥርዓት ጋር የተያያዘ መሆኑ የተነገረ ሲሆን ሚኒስትሩ ፓርላማ ተገኝተው " እንዳይንቀሳቀስ የሚከለክል ቀይ ምልክት እያለ ባቡሩ እንዲንቀሳቀስ ያልተብራራ ፈቃድ ተሰጥቶት ነበር " ብለዋል። አደጋው በቀጥታ በእሳቸው ጥፋት የተከሰተ መሆኑን የሚገልጽ ነገር ባይኖርም፣ ፑዌንቴ ስለ ውሳኔያቸው ሲናገሩ " ስልጣኔን ለመልቀቅ ውሳኔ የወሰንኩት አደጋው በደረሰ የመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ውስጥ ነው " ብለዋል። የትራንስፖርት ሚኒስትሩ፣ ከእንደዚህ ያለ ከባድ አደጋ በኋላ በቦታው…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]