#32 ኤርትራውያን ያአርባምንጭ ፖሊስ ይዣለሁ ብሏል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-29 06:48:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

#32 ኤርትራውያን ያአርባምንጭ ፖሊስ ይዣለሁ ብሏል‼️ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 32 የኤርትራ ዜጎች፣ ሁለት(2) ተቀባይና አንድ ( 1) አሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ውለዋል። የሰዎች ዝውውርን ለመግታት በሚደረገው ጥረት የአርባ ምንጭ ከተማ ፖሊስ እና የክልል የደህንነት አካላት በጋራ በመሆን በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 32 ወንድ- 11 ሴት -14 ሕፃናት -7 አጠቃላይ -32 ኤርትራውያንና ሁለት አዘዋዋሪዎች በሲቀላ ክፍለ ከተማ ነጭ ሳር ቀበሌ ሲያትል አልጋ ቤት ግራውንድ ስር ባለ አዳራሽ ፍራሾችን በመጣል ከተሸሸጉበት በቁጥጥር ስር ውለዋል ። ይህን ተከትሎም ወደ አርባ ምንጭ ከተማ ያመጣው መኪና ሠለዳ ቁጥር ከድ 3-23042 ሀይሩፍ መኪናና አሽከርካሪው መያዛቸው የገለፁ ሲሆን በህግ ቁጥጥር ስር ሆነው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑም ተገልጿል፡፡ የአርባ ምንጭ ከተማ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]