በደቡብ ሱዳን በታጣቂዎች በተፈጸመ የከብቶች ዘረፋ ጥቃት ቢያንስ 49 ሰዎች ተገደሉ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-29 07:41:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡብ ሱዳን በታጣቂዎች በተፈጸመ የከብቶች ዘረፋ ጥቃት ቢያንስ 49 ሰዎች ተገደሉ በደቡብ ሱዳን ከሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል ከሚገኘው ዩኒቲ ግዛት የመጡ የታጠቁ የከብት ዘራፊዎች ሐሙስ ዕለት ማለዳ ላይ በአጎራባች ዋራፕ ግዛት በሚገኙ እረኞች ላይ በሰነዘሩት ጥቃት ቢያንስ 49 ሰዎች ሲገደሉ፣ 33 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን ባለሥልጣናት አስታውቋል። እረኞች የሣር መሬት እና የውኃ ሀብት ላይ በሚያደርጉት ፉክክር ምክንያት በደቡብ ሱዳን በጎሣዎች እና በማኅበረሰቦች መካከል የሚከሰት ግጭት የተለመደ ነው። በበቂ ሁኔታ በሲቪሎች እጅ የጦር መሣሪያ መኖሩ ደግሞ ደም መፋሰሱን ይበልጥ ያባብሰዋል። በዋራፕ ግዛት የተፈጸመው ዘረፋ የተጀመረው በሀገሪቱ ውስጥ ሰዓት አቆጣጠር ሐሙስ ከሌሊቱ 11:00 ገደማ ሲሆን፣ ከዩኒቲ ግዛት እና ከሌሎች አካባቢዎች የመጡ ጥቃት አድራሾች በቶንጅ ኖርዝ ካውንቲ በሚገኝ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]