ሮናልዶ ታሪካዊ ስኬት ለማስመዝገብ ተቃርቧል
ሮናልዶ ታሪካዊ ስኬት ለማስመዝገብ ተቃርቧል ሮናልዶ በእግር ኳስ ህይወቱ 1ሺህ ጎል ለማስቆጠር 22 ጎሎች ብቻ ይቀሩታል። የ41 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ ኮከብ ቡድኑ አል ታአዎንን 2 ለ 1 ባሸነፈበት ጨዋታ በ50ኛው ደቂቃ ላይ ወሳኝ ጎል አስቆጥሯል። በተጫዋችነት ዘመኑ ያስቆጠራቸውን አጠቃላይ የጎል ብዛት 978 አድርሷል። በጨዋታው 80 ደቂቃዎችን የተጫወተው ሮናልዶ 90 በመቶ የኳስ ማቀበል ስኬት ነበረው ብሏል ያሆ በሰራዉ ዘገባ። ተጫዋቹ በሳውዲ ፕሮ ሊግ ያስቆጠረውን የጎል ብዛት 104 ማድረስ ችሏል። ይህም የሞሃመድ አል ሳህላዊን የ103 ግቦች ክብረ ወሰን በመስበር የአልናስር የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አግቢ እንዲሆን አድርጎታል። በተጨማሪም ለአልናስር ተሰልፎ በተጫወተባቸዉ በሁሉም ውድድሮች ያስቆጠረውን የጎል ብዛት 131 አድርሷል ። አልናስር ማሸነፉን ተከትሎ በተከታታይ 91…
Read the full story at amharamassmedia ↗