የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-29 09:26:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡ ሊቨርፑል ከኖቲንግሃም ፎረስት እና ቶተንሃም ከኒውካስል የሚያደርጓቸው ጨዋታ ከመርሃግብሮቹ መካከል ተጠባቂ ናቸው፡፡ የመርሲሳይዱ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ኖቲንግሃም ፎረስትን የሚገጥምበት ጨዋታ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ይጀምራል፡፡ ሊቨርፑል በውድድር አመቱን ሶስት ነጥብ ለማግኝት ይጫዎታል፡፡ ባለፈው ሳምንት ከሜዳው ውጭ ከኒውካስል ጋር ያደረገውን ጨዋታ ነጥብ ተጋርቶ ተመልሷል፡፡ እናም ዛሬ ደጋፊውን ተጠቅሞ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ሲጫዎት ተጋጣሚው ኖቲንግሃምም ልክ እንደ እነሱ ሶስት ነጥብ ፈላጊ በመሆኑ ጨዋታውን ተጠባቂ አድርጎታል፡፡ በመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ኖቲንግሃም ፎረስት በሊድስ ዩናይትድ መሸነፉ ይታወሳል፡፡ በሌላ የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ ቶተንሃም ሆትስፐር በሜዳው ኒውካስል ዩናይትድ ጋር ይጫዎታል፡፡…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]